መዝሙር 19:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 የእስራኤል ንጉሥ፣+ የዳዊት ልጅ+ የሰለሞን ምሳሌዎች፦+ ምሳሌ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ተሞክሮ ለሌላቸው ብልሃትን፣+ለወጣቶች እውቀትንና የማመዛዘን ችሎታን ለመስጠት።+ 2 ጢሞቴዎስ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እንዲሁም በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ለመዳን የሚያበቃ ጥበብ እንድታገኝ የሚያስችሉህን ቅዱሳን መጻሕፍት+ ከጨቅላነትህ+ ጀምሮ አውቀሃል።+