1 ሳሙኤል 26:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ለእያንዳንዱ ሰው እንደ ጽድቁና+ እንደ ታማኝነቱ የሚከፍለው ይሖዋ ነው፤ ይኸው ዛሬ ይሖዋ እጄ ላይ ጥሎህ ነበር፤ እኔ ግን ይሖዋ በቀባው ላይ እጄን ለማንሳት ፈቃደኛ አልሆንኩም።+ 1 ነገሥት 8:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 አንተ በሰማያት ሆነህ ስማ፤ ክፉውን ጥፋተኛ* በማለትና እንደ ሥራው በመመለስ፣ ጻድቁንም ንጹሕ* መሆኑን በማሳወቅና እንደ ጽድቁ ወሮታውን በመክፈል እርምጃ ውሰድ፤ አገልጋዮችህንም ዳኝ።+
23 ለእያንዳንዱ ሰው እንደ ጽድቁና+ እንደ ታማኝነቱ የሚከፍለው ይሖዋ ነው፤ ይኸው ዛሬ ይሖዋ እጄ ላይ ጥሎህ ነበር፤ እኔ ግን ይሖዋ በቀባው ላይ እጄን ለማንሳት ፈቃደኛ አልሆንኩም።+
32 አንተ በሰማያት ሆነህ ስማ፤ ክፉውን ጥፋተኛ* በማለትና እንደ ሥራው በመመለስ፣ ጻድቁንም ንጹሕ* መሆኑን በማሳወቅና እንደ ጽድቁ ወሮታውን በመክፈል እርምጃ ውሰድ፤ አገልጋዮችህንም ዳኝ።+