-
መዝሙር 119:144አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
144 ማሳሰቢያህ ለዘላለም ጽድቅ ነው።
በሕይወት መኖሬን እንድቀጥል ማስተዋል ስጠኝ።+
-
-
መክብብ 3:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እውነተኛው አምላክ የሚሠራው ነገር ሁሉ ለዘላለም ጸንቶ እንደሚኖር ተረድቻለሁ። በእሱ ላይ የሚጨመር ምንም ነገር የለም፤ ከእሱም ላይ የሚቀነስ ምንም ነገር የለም። እውነተኛው አምላክ በዚህ መንገድ የሠራው ሰዎች ይፈሩት ዘንድ ነው።+
-