-
መዝሙር 119:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 መመሪያዎችህን ምን ያህል እንደናፈቅኩ ተመልከት።
በጽድቅህ ሕያው ሆኜ እንድኖር አድርገኝ።
-
-
መዝሙር 119:88አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
88 የተናገርካቸውን ማሳሰቢያዎች እጠብቅ ዘንድ፣
ከታማኝ ፍቅርህ የተነሳ በሕይወት አቆየኝ።
-