መዝሙር 63:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ምርጥ የሆነውንና ስቡን በልቼ ጠገብኩ፤*ስለዚህ በከንፈሬ እልልታ አፌ ያወድስሃል።+ መዝሙር 71:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አምላክ ሆይ፣ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምረኸኛል፤+እኔም እስካሁን ድረስ ድንቅ ሥራዎችህን አስታውቃለሁ።+ መዝሙር 145:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የጥሩነትህን ብዛት ሲያስታውሱ በስሜት ያወራሉ፤+ከጽድቅህም የተነሳ እልል ይላሉ።+