መዝሙር 16:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋን ሁልጊዜ በፊቴ አደርገዋለሁ።+ እሱ በቀኜ ስላለ ፈጽሞ አልናወጥም።*+ መዝሙር 109:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 በእሱ* ላይ ከሚፈርዱት ሊያድነውበድሃው ቀኝ ይቆማልና።