መዝሙር 25:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ዓይኖቼ ሁልጊዜ ወደ ይሖዋ ያያሉ፤+እግሮቼን ከወጥመድ ያወጣቸዋልና።+ መዝሙር 121:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 121 ዓይኖቼን ወደ ተራሮች አነሳለሁ።+ እርዳታ የማገኘው ከየት ነው?