-
መዝሙር 46:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ከእኛ ጋር ነው፤+
የያዕቆብ አምላክ አስተማማኝ መጠጊያችን ነው። (ሴላ)
-
-
ሮም 8:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 እንግዲህ ስለ እነዚህ ነገሮች ምን እንበል? አምላክ ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ሊቃወመን ይችላል?+
-