መዝሙር 25:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ዓይኖቼ ሁልጊዜ ወደ ይሖዋ ያያሉ፤+እግሮቼን ከወጥመድ ያወጣቸዋልና።+ መዝሙር 91:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እሱ ከወፍ አዳኙ ወጥመድ፣ከአውዳሚ ቸነፈርም ይታደግሃልና።