-
መዝሙር 30:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ማታ ለቅሶ ቢሆንም ጠዋት ግን እልልታ ይሆናል።+
-
-
ኢሳይያስ 9:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሕዝቡን አብዝተሃል፤
ታላቅ ደስታ እንዲያገኝ አድርገሃል።
መከር በሚሰበሰብበት ጊዜ ሐሴት እንደሚያደርጉ፣
ምርኮንም ሲከፋፈሉ እንደሚደሰቱ ሰዎች
በፊትህ ደስ ይሰኛሉ።
-