ምሳሌ 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በመንገድህ ሁሉ እሱን ግምት ውስጥ አስገባ፤+እሱም ጎዳናህን ቀና ያደርገዋል።+ ምሳሌ 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ 16:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የምታደርገውን ሁሉ ለይሖዋ አደራ ስጥ፤*+ዕቅድህም ሁሉ ይሳካል።