1 ሳሙኤል 30:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ዳዊት ሰዎቹ ሊወግሩት እየተማከሩ ስለነበር እጅግ ተጨነቀ፤ ምክንያቱም ሰዎቹ* ሁሉ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸው በመወሰዳቸው ተመርረው ነበር። ይሁንና ዳዊት በአምላኩ በይሖዋ ራሱን አበረታ።+ መዝሙር 62:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 62 ዝም ብዬ አምላክን እጠባበቃለሁ።* መዳን የማገኘው ከእሱ ዘንድ ነው።+ ኢሳይያስ 30:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የእስራኤል ቅዱስ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “ወደ እኔ በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፤ሳትረበሹ፣ ተማምናችሁ በመኖር ብርቱ መሆናችሁን ታሳያላችሁ።”+ እናንተ ግን ፈቃደኞች አልሆናችሁም።+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የይሖዋን ማዳን+ ዝም ብሎ* መጠባበቅ ጥሩ ነው።+
6 ዳዊት ሰዎቹ ሊወግሩት እየተማከሩ ስለነበር እጅግ ተጨነቀ፤ ምክንያቱም ሰዎቹ* ሁሉ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸው በመወሰዳቸው ተመርረው ነበር። ይሁንና ዳዊት በአምላኩ በይሖዋ ራሱን አበረታ።+
15 የእስራኤል ቅዱስ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “ወደ እኔ በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፤ሳትረበሹ፣ ተማምናችሁ በመኖር ብርቱ መሆናችሁን ታሳያላችሁ።”+ እናንተ ግን ፈቃደኞች አልሆናችሁም።+