-
ዘፍጥረት 13:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ስለዚህ አብራም ሎጥን+ እንዲህ አለው፦ “እባክህ በእኔና በአንተ እንዲሁም በእኔ እረኞችና በአንተ እረኞች መካከል ምንም ዓይነት ጠብ አይኑር፤ እኛ እኮ ወንድማማቾች ነን።
-
-
ዕብራውያን 13:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 እርስ በርሳችሁ እንደ ወንድማማች መዋደዳችሁን ቀጥሉ።+
-