መዝሙር 119:68 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 68 አንተ ጥሩ ነህ፤+ ሥራህም ጥሩ ነው። ሥርዓትህን አስተምረኝ።+ ማቴዎስ 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እሱም “ስለ ጥሩ ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? ጥሩ የሆነው አምላክ ብቻ ነው።+ ሆኖም ሕይወት ማግኘት የምትፈልግ ከሆነ ዘወትር ትእዛዛቱን ጠብቅ” አለው።+