መዝሙር 97:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ማንኛውንም የተቀረጸ ምስል የሚያመልኩ ሁሉ፣ከንቱ በሆኑ አማልክታቸው የሚኩራሩ ይፈሩ።+ እናንተ አማልክት ሁሉ፣ ለእሱ ስገዱ።*+