መዝሙር 86:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ ሆይ፣ ከአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ የለም፤+ከአንተ ሥራ ጋር የሚወዳደር አንድም ሥራ የለም።+ ኢሳይያስ 45:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔ ይሖዋ ነኝ፤ ከእኔም ሌላ ማንም የለም። ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም።+ አንተ ባታውቀኝም እንኳ አበረታሃለሁ፤*