-
መዝሙር 97:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ በመላው ምድር ላይ ልዑል ነህና፤
ከሌሎች አማልክት ሁሉ በላይ እጅግ ከፍ ከፍ ብለሃል።+
-
-
ዳንኤል 2:47አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
47 ንጉሡም ዳንኤልን እንዲህ አለው፦ “በእርግጥም አምላካችሁ የአማልክት አምላክና የነገሥታት ጌታ እንዲሁም ሚስጥርን የሚገልጥ ነው፤ ምክንያቱም አንተ ይህን ሚስጥር መግለጥ ችለሃል።”+
-