ኤርምያስ 51:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “አንቺ በብዙ ውኃዎች ላይ የምትኖሪ፣+በሀብትም የበለጸግሽ ሆይ፣+መጨረሻሽ ቀርቧል፤ አላግባብ የምታገኚው ትርፍ ገደቡ ላይ ደርሷል።+ ሕዝቅኤል 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ስለሆነም በቴልአቢብ፣ በኬባር ወንዝ+ አቅራቢያ ይኖሩ ወደነበሩት በግዞት የተወሰዱ ሰዎች ሄድኩ፤ እነሱም በሚኖሩበት ስፍራ ተቀመጥኩ፤ በድንጋጤ ፈዝዤም+ በመካከላቸው ሰባት ቀን ቆየሁ። ዳንኤል 10:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በመጀመሪያው ወር በ24ኛው ቀን በታላቁ ወንዝ ይኸውም በጤግሮስ*+ ዳርቻ ሳለሁ፣
15 ስለሆነም በቴልአቢብ፣ በኬባር ወንዝ+ አቅራቢያ ይኖሩ ወደነበሩት በግዞት የተወሰዱ ሰዎች ሄድኩ፤ እነሱም በሚኖሩበት ስፍራ ተቀመጥኩ፤ በድንጋጤ ፈዝዤም+ በመካከላቸው ሰባት ቀን ቆየሁ።