ዕንባቆም 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ብርታቴ ነው፤+እግሮቼን እንደ ዋልያ እግሮች ያደርጋል፤በከፍታ ስፍራዎችም ላይ ያስኬደኛል።+