-
1 ሳሙኤል 2:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የምድር ምሰሶዎች የይሖዋ ናቸው፤+
ፍሬያማ የሆነችውን ምድር በእነሱ ላይ አስቀምጧል።
-
-
መዝሙር 113:6-8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ሰማይንና ምድርን ለማየት ወደ ታች ያጎነብሳል፤+
7 ችግረኛውን ከአፈር ያነሳል።
-