መዝሙር 63:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አንተን የሙጥኝ እላለሁ፤*ቀኝ እጅህ አጥብቆ ይይዘኛል።+ መዝሙር 73:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አሁን ግን ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ነኝ፤አንተም ቀኝ እጄን ይዘሃል።+ ኢሳይያስ 41:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ