-
ኢዮብ 10:10, 11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እንደ ወተት አላፈሰስከኝም?
እንደ እርጎስ አላረጋኸኝም?
11 ቆዳና ሥጋ አለበስከኝ፤
በአጥንትና በጅማት አያይዘህ ሠራኸኝ።+
-
10 እንደ ወተት አላፈሰስከኝም?
እንደ እርጎስ አላረጋኸኝም?
11 ቆዳና ሥጋ አለበስከኝ፤
በአጥንትና በጅማት አያይዘህ ሠራኸኝ።+