ዘፀአት 20:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “የአምላክህን የይሖዋን ስም በከንቱ አታንሳ፤+ ምክንያቱም ይሖዋ ስሙን በከንቱ የሚያነሳውን ሳይቀጣ አይተወውም።+