መዝሙር 52:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 52 አንተ ኃያል፣ መጥፎ በሆነው ተግባርህ የምትኩራራው ለምንድን ነው?+ የአምላክ ታማኝ ፍቅር ዘላቂ እንደሆነ አታውቅም?+ 2 ምላስህ እንደ ምላጭ የተሳለ ነው፤+ጥፋትን ይሸርባል፤ ተንኮልንም ያቀነባብራል።+ መዝሙር 58:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ክፉዎች፣ ከተወለዱበት ጊዜ* ጀምሮ መንገድ ስተዋል፤*ከተወለዱበት ጊዜ አንስቶ ሥርዓት የሌላቸውና ውሸታሞች ናቸው። 4 መርዛቸው እንደ እባብ መርዝ ነው፤+ጆሮውን እንደ ደፈነ ጉበና* ደንቆሮ ናቸው።
52 አንተ ኃያል፣ መጥፎ በሆነው ተግባርህ የምትኩራራው ለምንድን ነው?+ የአምላክ ታማኝ ፍቅር ዘላቂ እንደሆነ አታውቅም?+ 2 ምላስህ እንደ ምላጭ የተሳለ ነው፤+ጥፋትን ይሸርባል፤ ተንኮልንም ያቀነባብራል።+
3 ክፉዎች፣ ከተወለዱበት ጊዜ* ጀምሮ መንገድ ስተዋል፤*ከተወለዱበት ጊዜ አንስቶ ሥርዓት የሌላቸውና ውሸታሞች ናቸው። 4 መርዛቸው እንደ እባብ መርዝ ነው፤+ጆሮውን እንደ ደፈነ ጉበና* ደንቆሮ ናቸው።