2 ሳሙኤል 22:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 ጠላቶቼ ከእኔ እንዲሸሹ ታደርጋለህ፤*+እኔም የሚጠሉኝን አጠፋለሁ።*+ መዝሙር 34:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ክፉ ሰው በአደጋ ይሞታል፤ጻድቁን የሚጠሉ ሰዎችም ይፈረድባቸዋል።