1 ሳሙኤል 24:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ በእኔና በአንተ መካከል ይፍረድ፤+ ይሖዋ አንተን ይበቀልልኝ+ እንጂ እኔ በምንም ዓይነት እጄን በአንተ ላይ አላነሳም።+