ዘዳግም 32:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 እናንተ ብሔራት ከሕዝቡ ጋር ደስ ይበላችሁ፤+እሱ የአገልጋዮቹን ደም ይመልሳልና፤+ተቃዋሚዎቹንም ይበቀላል፤+ለሕዝቡም ምድር ያስተሰርይለታል።”* መዝሙር 117:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 117 ብሔራት ሁሉ፣ ይሖዋን አወድሱት፤+ሕዝቦች* ሁሉ፣ ከፍ ከፍ አድርጉት።+ ኢሳይያስ 11:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በዚያን ቀን የእሴይ ሥር+ ለሕዝቦች ምልክት* ሆኖ ይቆማል።+ ብሔራት ከእሱ መመሪያ ይሻሉ፤*+ማረፊያ ስፍራውም እጅግ የከበረ ይሆናል።