-
መዝሙር 27:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሠራዊት በዙሪያዬ ቢሰፍርም፣
ልቤ በፍርሃት አይዋጥም።+
ጦርነት ቢከፈትብኝም እንኳ
በልበ ሙሉነት እመላለሳለሁ።
-
-
ሮም 8:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 እንግዲህ ስለ እነዚህ ነገሮች ምን እንበል? አምላክ ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ሊቃወመን ይችላል?+
-