ኢዮብ 38:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 ጫጩቶቿ ወደ አምላክ ሲጮኹ፣የሚበሉትም አጥተው ሲቅበዘበዙ፣ለቁራ መብል የሚያዘጋጅ ማን ነው?+ መዝሙር 136:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሕይወት ላለው* ሁሉ ምግብ ይሰጣል፤+ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና። ሉቃስ 12:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ቁራዎችን ተመልከቱ፦ አይዘሩም፣ አያጭዱም እንዲሁም የእህል ማከማቻ ወይም ጎተራ የላቸውም፤ ሆኖም አምላክ ይመግባቸዋል።+ ታዲያ እናንተ ከወፎች እጅግ የላቀ ዋጋ የላችሁም?+
24 ቁራዎችን ተመልከቱ፦ አይዘሩም፣ አያጭዱም እንዲሁም የእህል ማከማቻ ወይም ጎተራ የላቸውም፤ ሆኖም አምላክ ይመግባቸዋል።+ ታዲያ እናንተ ከወፎች እጅግ የላቀ ዋጋ የላችሁም?+