መዝሙር 33:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እነሆ፣ የይሖዋ ዓይን የሚፈሩትን፣ደግሞም ታማኝ ፍቅሩን የሚጠባበቁትን በትኩረት ይመለከታል፤+ ሚልክያስ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ