መዝሙር 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እንዲህም ይላቸዋል፦ “እኔ ራሴ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን+ ላይንጉሤን ሾምኩ።”+ መዝሙር 144:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እሱ ነገሥታትን ድል* ያጎናጽፋል፤+አገልጋዩን ዳዊትን ከገዳይ ሰይፍ ይታደጋል።+