-
መዝሙር 2:10, 11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እንግዲህ እናንተ ነገሥታት አስተውሉ፤
እናንተ የምድር ፈራጆች እርማት ተቀበሉ።*
11 ይሖዋን በፍርሃት አገልግሉ፤
ለእሱ በመንቀጥቀጥም ሐሴት አድርጉ።
-
10 እንግዲህ እናንተ ነገሥታት አስተውሉ፤
እናንተ የምድር ፈራጆች እርማት ተቀበሉ።*
11 ይሖዋን በፍርሃት አገልግሉ፤
ለእሱ በመንቀጥቀጥም ሐሴት አድርጉ።