መዝሙር 150:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 150 ያህን አወድሱ!*+ አምላክን በተቀደሰ ስፍራው አወድሱት።+ ብርታቱን በሚያሳየው ጠፈር* አወድሱት።+ ራእይ 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ