መዝሙር 119:111 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 111 ማሳሰቢያዎችህ ልቤን ደስ ስለሚያሰኙ፣+ቋሚ ንብረቴ* አደርጋቸዋለሁ። መዝሙር 119:129 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 129 ማሳሰቢያዎችህ ድንቅ ናቸው። ስለዚህ እጠብቃቸዋለሁ።*