1 ቆሮንቶስ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ምክንያቱም ሕሊናዬ በሁሉም ነገር ንጹሕ ነው። ሆኖም ይህ ጻድቅ መሆኔን ያረጋግጣል ማለት አይደለም፤ እኔን የሚመረምረኝ ይሖዋ* ነው።+