መዝሙር 9:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ስምህን የሚያውቁ በአንተ ይታመናሉ፤+ይሖዋ ሆይ፣ አንተን የሚሹትን ፈጽሞ አትተዋቸውም።+ ምሳሌ 18:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የይሖዋ ስም ጽኑ ግንብ ነው።+ ጻድቅ ወደዚያ በመሮጥ ጥበቃ ያገኛል።*+