መዝሙር 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የምድር ነገሥታት ተሰለፉ፤ከፍተኛ ባለሥልጣናትም በአንድነት ተሰብስበው*+በይሖዋና እሱ በቀባው ላይ*+ ተነሱ። መዝሙር 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በሰማያት በዙፋን ላይ የተቀመጠው ይስቃል፤ይሖዋ ይሳለቅባቸዋል።