መዝሙር 9:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ጠላቶቼ ወደ ኋላ ሲያፈገፍጉ+ተሰናክለው ከፊትህ ይጠፋሉ። መዝሙር 56:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እርዳታ ለማግኘት በምጣራበት ቀን ጠላቶቼ ያፈገፍጋሉ።+ አምላክ ከጎኔ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ።+