-
ኢሳይያስ 6:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 አንዳቸውም ሌላውን እንዲህ ይሉ ነበር፦
“የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ነው።+
መላዋ ምድር በክብሩ ተሞልታለች።”
-
-
1 ጴጥሮስ 1:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ከዚህ ይልቅ የጠራችሁ ቅዱስ አምላክ፣ ቅዱስ እንደሆነ ሁሉ እናንተም በምግባራችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ፤+
-