መዝሙር 37:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በይሖዋ ታመን፤ መልካም የሆነውንም አድርግ፤+በምድር ላይ ኑር፤ ለሰዎችም ታማኝ ሁን።+ መዝሙር 62:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በሙሉ ልብህ በይሖዋ ታመን፤+ደግሞም በገዛ ራስህ ማስተዋል አትመካ።*+ 1 ጴጥሮስ 4:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ስለዚህ የአምላክን ፈቃድ በማድረጋቸው መከራ የሚደርስባቸው ሰዎች መልካም እያደረጉ ራሳቸውን* ታማኝ ለሆነው ፈጣሪ አደራ ይስጡ።+