መዝሙር 68:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ሕዝቦቹ ከብር የተሠሩ ነገሮችን አምጥተው እስኪሰግዱ* ድረስበሸምበቆዎች መካከል የሚኖሩትን አራዊት፣የኮርማዎችን ጉባኤና+ ጥጆቻቸውን ገሥጽ። ይሁንና ጦርነት የሚያስደስታቸውን ሕዝቦች ይበታትናል።
30 ሕዝቦቹ ከብር የተሠሩ ነገሮችን አምጥተው እስኪሰግዱ* ድረስበሸምበቆዎች መካከል የሚኖሩትን አራዊት፣የኮርማዎችን ጉባኤና+ ጥጆቻቸውን ገሥጽ። ይሁንና ጦርነት የሚያስደስታቸውን ሕዝቦች ይበታትናል።