-
ዘኁልቁ 6:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ይሖዋ ፊቱን ወደ አንተ ይመልስ፤ ሰላምም ይስጥህ።”’+
-
-
መዝሙር 80:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የሠራዊት አምላክ ሆይ፣ ወደ ቀድሞው ሁኔታችን መልሰን፤
እንድንም ዘንድ ፊትህን በእኛ ላይ አብራ።+
-
-
ምሳሌ 16:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 የንጉሥ ፊት ሲፈካ ሰው በደስታ ይኖራል፤
ሞገሱም ዝናብ እንዳዘለ የበልግ ደመና ነው።+
-