ማቴዎስ 26:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ከዚያም “እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዝኛለሁ።* እዚህ ሁኑና ከእኔ ጋር ነቅታችሁ ጠብቁ” አላቸው።+ ማርቆስ 14:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ከእሱ ጋር ይዟቸው ሄደ፤+ ከዚያም እጅግ ይጨነቅና* ይረበሽ ጀመር።