መዝሙር 59:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ የእስራኤል አምላክ ነህና።+ ብሔራትን ሁሉ ለመመርመር ተነስ። ተንኮለኛ ለሆኑ ከሃዲዎች ሁሉ ምሕረት አታድርግ።+ (ሴላ) 6 በየምሽቱ ተመልሰው ይመጣሉ፤+እንደ ውሾች እያጉረመረሙ* በከተማዋ ዙሪያ ያደባሉ።+ ሉቃስ 22:63 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 63 ኢየሱስን የያዙት ሰዎችም እየመቱት+ ያሾፉበት+ ጀመር፤
5 የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ የእስራኤል አምላክ ነህና።+ ብሔራትን ሁሉ ለመመርመር ተነስ። ተንኮለኛ ለሆኑ ከሃዲዎች ሁሉ ምሕረት አታድርግ።+ (ሴላ) 6 በየምሽቱ ተመልሰው ይመጣሉ፤+እንደ ውሾች እያጉረመረሙ* በከተማዋ ዙሪያ ያደባሉ።+