መዝሙር 86:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አምላክ ሆይ፣ እብሪተኛ ሰዎች በእኔ ላይ ተነስተዋል፤+የጨካኞች ቡድን ሕይወቴን* ይሻታል፤አንተንም ከምንም አልቆጠሩም።*+