-
ማቴዎስ 27:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 እንጨት ላይ ከቸነከሩት በኋላ ዕጣ ተጣጥለው መደረቢያዎቹን ተከፋፈሉ፤+
-
-
ዮሐንስ 20:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ስለዚህ ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት “ጌታን አየነው!” አሉት። እሱ ግን “በእጆቹ ላይ ምስማሮቹ የተቸነከሩበትን ምልክት ካላየሁ እንዲሁም ጣቴን ምስማሮቹ በነበሩበት ቦታ ካላስገባሁና እጄን በጎኑ ካላስገባሁ+ ፈጽሞ አላምንም” አላቸው።
-