2 ሳሙኤል 22:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይሖዋ እንደ ጽድቄ ወሮታ ይከፍለኛል፤+እንደ እጄ ንጽሕና ብድራት ይመልስልኛል።+ ኢሳይያስ 33:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ዘወትር በጽድቅ የሚመላለስ፣+ቅን+ የሆነውን ነገር የሚናገር፣በማታለልና በማጭበርበር የሚገኝን ጥቅም የሚጠላ፣ጉቦ ከመቀበል እጁን የሚሰበስብ፣+ደም ለማፍሰስ የሚጠነሰስን ሴራ ላለመስማት ጆሮውን የሚደፍንእንዲሁም ክፉ የሆነውን ላለማየት ዓይኑን የሚጨፍን ሰው፣16 በከፍታ ቦታዎች ይኖራል፤ዓለታማ ምሽጎች አስተማማኝ መጠጊያው ይሆናሉ፤ምግቡም ይቀርብለታል፤የውኃ አቅርቦትም ፈጽሞ አይቋረጥበትም።”+ ማቴዎስ 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ልባቸው ንጹሕ የሆነ ደስተኞች ናቸው፤+ አምላክን ያያሉና።
15 ዘወትር በጽድቅ የሚመላለስ፣+ቅን+ የሆነውን ነገር የሚናገር፣በማታለልና በማጭበርበር የሚገኝን ጥቅም የሚጠላ፣ጉቦ ከመቀበል እጁን የሚሰበስብ፣+ደም ለማፍሰስ የሚጠነሰስን ሴራ ላለመስማት ጆሮውን የሚደፍንእንዲሁም ክፉ የሆነውን ላለማየት ዓይኑን የሚጨፍን ሰው፣16 በከፍታ ቦታዎች ይኖራል፤ዓለታማ ምሽጎች አስተማማኝ መጠጊያው ይሆናሉ፤ምግቡም ይቀርብለታል፤የውኃ አቅርቦትም ፈጽሞ አይቋረጥበትም።”+