-
መዝሙር 118:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 የጽድቅን በሮች ክፈቱልኝ፤+
በዚያ ገብቼ ያህን አወድሳለሁ።
-
-
መዝሙር 122:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አሁን በበሮችሽ ገብተን
ከውስጥ ቆመናል።+
-