-
ኢዮብ 34:26, 27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በክፋታቸው የተነሳ፣
ሁሉም ማየት በሚችልበት ቦታ ይመታቸዋል፤+
27 ምክንያቱም እሱን ከመከተል ወደኋላ ብለዋል፤+
መንገዶቹንም ሁሉ ችላ ብለዋል፤+
-
ኢሳይያስ 5:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በግብዣቸው ላይ በገና፣ ባለ አውታር መሣሪያ፣
አታሞና ዋሽንት እንዲሁም የወይን ጠጅ አለ፤
እነሱ ግን ይሖዋ ያከናወነውን ተግባር አያስቡም፤
የእጁንም ሥራ አይመለከቱም።
-
-
-