-
መዝሙር 25:4, 5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ה [ሄ]
5 አንተ አዳኝ አምላኬ ስለሆንክ
በእውነትህ እንድመላለስ አድርገኝ፤ አስተምረኝም።+
ז [ዋው]
ቀኑን ሙሉ አንተን ተስፋ አደርጋለሁ።
-
-
መዝሙር 27:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ሆይ፣ መንገድህን አስተምረኝ፤+
ከጠላቶቼ ጥበቃ እንዳገኝ ቀና በሆነ መንገድ ምራኝ።
-